Sunday, 8 May 2016

የቤታየኮፒዩርና የቋንቋ ማሰለጠኛ ባነር ማስታወቅያ




የአንድ ባነርማስታወቅያከሚያማ ላቸው ነገሮችና ትክክለኛ መልእክት ሊያቴላልፍ ከተገባ የድርጅቱ ባነር ላየ መነፀርአለበት።
ሌላኛው ደሞ ባነሩ የሚያተላልውመልእክት ብያንስበምስልመደገፍ መቻልአለበት።
የቤታ ኮምርናቋንቋ ማስልጠልኛ ማእከልግን እነዚ ነገሮች ልያሳይ አልቻለም።

ይህችግር ደሞ ለደምበኞችሁ ትክክለኛ መልአት ባለማስተላፉ የተነሳ ድርጅቱ ውጤታማ ሊሆንአይችልም። ለምሳሌ ባነሩ ላይ የተወሰኑ ሰዎች ኮምፒዩር  እየሰለጠኑ ቢታዩ የማያነቡ ሰዎች በቀላሉ በመረዳት ልጆቻቸው ሊሉኩለት ይችላሉ ካ ልሆነግን ተካሉልያኞው የሚፈልገውነ ያህል ላያስገኞው ይችላል።

ሌላ በዚህ ባነር የሚታየውግድፈት  በባነሩ ሎጎ አለመኖሩ ኖው።አንደ መስታወቅያ የሚሰራትካል በሚያሰራው ማስታወቅያ የራሱየሆነ የሎጎ መለያ ከሌሎውምንም ትርጉም አይኖርበትም የሚያየው ህዘብም አድራሻውብደምብ ሊየውአይችልም ስለዚህ የቤታ ኮምፒዩተርና ቋንቋ ማሰልጠኛ ማእከል በባነሩ ሎጎውም ማካተትነበረበት።




No comments:

Post a Comment