Sunday, 8 May 2016

የመቋምያ መቀለ ዩኒቨርቲ ቢልቦርድ ማስታወቅያ


መቋምማህበረሰብ ልማትድረጅት በመቀለ ዩኒቨርስቲየቢል ቦረድማስታወቅያ ተተክሎይገኛል።
ሆነመ ገን የሀ የበማቋምያ  ማስታውቅያ ቢቦርድ አንድ የ ቢቦርደ ማስታወቅያ  ሊያማልው የሚቸል የመስታወቅያ ህግ አላመማላም።

ለዚህ እንደኛ ስሕተት ሎጎ  በትክክለኛ ቦታ አለመቀመጡ ነው።በአንድ የቢለቦርድ ወይም ባነር ማሰታወቅያ ሎጎ በመጀመርያ ሁለቱ ጫፎች መቀመጥ አለበት ።ሆነም ግን የማቋያ መቀለ ዩኒቨርስቲ ቢል ቦርድ ማስታወቅያ የመቀለ ዩኒቨርቲ ሎጎ ከስር ነው ተቀምጦ ያሎው።


ሌኛው በዚህ ማስታወቅያ የሚናየው  የቋንቋ የአፃፃፍ ስህተት ነው።ይህ ስንል በማቋምያ መቀለ ዩኒቨርስቲ የመናየው በእንሊዘኛ ቋንቋ የተፃፈው የ WELCOME ትክክል ካለሆኑ የተነሳ ለመረዳ አስቸጋሪ ሁኖ እናየዋለን።ቋንቋ በቢልቦርድ ማስታወቅያ ትልቅሚና የሚቺል አንደ የማስታወቅያ ስራ ነው ስለዚህ በቢልቦርድ ማስታወቅያ በጣም ጥንቃቀ መደረግ የያለበት ጉዳይ ነው።

No comments:

Post a Comment