Monday, 16 May 2016

የኦንላይን የዎንዶች የውበት ሳሎን ምንነካው?


                                

 

በኦንላይን ቢልቦርድ ማስታወቂያ የሚታዩ ችግሮች ለመገምገም በትኩረት ሲመለከት በታም ብዙ ስተቶች ነው የሚታየኝ።ለምሳሌ ከታዩኝ ስህተቶች ሳነሳ ኣንድ የቋንቋ ሁለትኛ የስታይል የፈጠራና የስእሉ ኣቀማመጥ ናቸው። በ ኦንላይን ይዎንዶች የውበት ሳሎን በ ኣንደኛ ደረጃ የሚታይ ወይም ያስቅመጥኩት የቋንቋ ስህተት ነው። ይህ ሲል ኣንድ የውጭ ማስታወቂያ ሲያዘገጅ መጀመርያ ግምት ውስጥ ማስገባት ያለባቸው ያከባቢያዊ ቋንቋ ነው።


  በኦንላይን የዎንዶች የውበት ሳሎን በሁለተኛ ደረጃ ያለው ችግር ስታይልን ግን ግምት ውስጥ ነገር ግን ግምት ውስጥ ስለያላስገባው ስህተቶቹን ኣልሞላውም በዚህ ቢልቦርድ የተቀመጡ ምስሎችና ስታይሎች በሚያስተላልፉበት መልእክት ግን በማንኛውም ቦታ ስታይሎችና ምስሎች ከፅህፎች ይበለጠ መልእክት ማስተላለፍ ይችላሉ።

  ስለዚህ በኦንላይን የዎንዶች የውበት ሳሎን የሚታዩ የፈጠራ ፅሁፍና የሰዎች ምስል የሚያሳዩትን ስታይል ከነጭራሽ የሃገራችን ባህልና መንነት እንዲሁም ከሀገራችን ስታይል የማይሄድ ነው።  ስለዚህ ይህንን ስታይንል የሚጠቅሞው ሰው ከሌላደም ገበያ ወድቆ የተነሳ ማለተ ነው። ሌላኛው ደግሞ በቢልቦርዱ የሚታዩ ምስሎች የሌላ ሃገር ፎቶዎችና ምስሎች አንዲሁም የሌላ ኣገር ናቸው። ስለዚህ አነዚህ ፎቶዎችና ምስሎች አንዲሁም ስታይሎች በሃገረችን ውስጥ ያሉት ነገሮች ወይም የሃገራችን ባህልና መንነት በሚገልፁ መፃፍ ወይ መሰራት ኣለበት።

  ስለዚህ በዚህ ቢልቦርድ የሚታዩ ችግሮች የሌላ ሃገር የእግር ካስ ተጫዋጮች ምስልና ስታይሎች ነው ያሉበት። በዚህ ቢልቦርድ ያሉት ምስሎች ኣይቶ የሚረደ ሰው ፀጉር ቤት ሳይሆን ዲኤስቲቪ ነው ብሎ ያስባል። ስለዚህ ይህ ቢልቦርድ ያገራችን ባህልና ስታይሎች እንዲሁም የባለቤቱ ወይም የውበት ሳሉኑ ማናጀር የሚገልፁ ምስሎችና ስታትሎች ኣድርጎ ባነሩ መስተካከል ኣለበት።    

  

No comments:

Post a Comment