የኜኘሲ ማስታወቅያ በአዲስዘመን
ጋዜጠ
የኜኘሲ አምራችድርጅት
በረቡዕ ማዚያ 19 ቀን2008ዓ∙ም የትንሳኤ ባአል መክንያት በማድረግ መልካም ምኞቱ ለመግለፅና ኜኘሲ ለማስተዋወቅ
በአዲስዘመን ጋዜጣ መጨረሻ ገፅወይምከቨርፕጅ ማስታወቅያ አውጥቶዋል።
በማስታወቅው የመጀመርያ
ርእስወይም ሄድ ላይን የሚፃፍበትን ቦታ ላይ ለመላው የከርስተና እመነት ተከታዮች በምሉ እንከን ለብርሃነ ትሳኤው በሰላም አደረሳችሁ
እያለ መልካም ምኞቱን ይገልፃል ብሎ ከማሃል የኜ ኘሲ ጥርሙስ ክዳን ፎቶ አስቀምጦዋል።
ከታቸወረድበለን ስናይ
ደሞ pepsi የሚል በእንግሊዘኛ ቋንቋ ፅሑፍእሁኑም በተማሳሳይ
በእንግሊዘኛ leve now የሚል ፅሑፍ የታያል ።ሌላው ሙሉ
ባክገራውንድ ሙሉ በሙሉ በሰማያዊ ሕብር የተሞላ ነው ።
በዚህ ማስታወቅያ እኔ
መውቀስእመፈልገው ሲኖር መልከካም መኞቱ መልካምኞቱ ለገለፀላቸው ሰዎች በባአሉ የኜኘሲ የግብጃቸው አንዱ እድሆን ሊያሳምናቸው
አልቻለም ።ይልቅስ በዓመት ባዓል የእልኮልመጠጥ ብቻ እንደሚጠጣ አምኖ የተቀበለ ይመስላል።ሰዎችይህንን ማስታወቅያ ሲያዩ እከን አደረሳችሁ
እያለመልካም ምኞቱ ይገልፃል ሲል አሜን ወይም ጥሩ ነው ብሎ ዝም
ሊሉ ይችላሉ ስለህ መልካም ምኞቱ ከገለፀ በውሃላ ኜኘሲ እንዲጠጡ
ልያሳምናቸው ይገባል።
No comments:
Post a Comment