Sunday, 8 May 2016

የዶክተር ጥላሁ ኪሮስ ልዩ የኣይን ክሊኒክ ቢልቦርድ ማስታወቅያ





ይህ የቢል ቦርድ ማስታወቅያ ያለው ስህተት ስገመግም ኣንደኛ ሎጎ ኣለማካተቱን ነው።ምክንያቱም ሎጎ በኣንድ የውጭ              ማስታወቅያ ላይ ማስተወቅያው ሰዎች እዲያስታውስበት ስሚያደርግ ሎጎው ማካተት ነበረበት ። ምክንያቱም ይህ ባለማድርጉ የተፈለገ ደንበኛ ሊያስገኘው ስማያስችል።

በሁለተኛ ደረጃ የሚታይ የዚህ ማስታወቅያ ክፍተት ደሞ በቢል ቦርዱ የተቀመጠው የባክግራውንድ ምስልና ቋንቋ ነው።ኣንድ ይቢልቦርድ ማስታወቅያ ሲሰራ የደምበኞችሁ መግባብያ ቋንቋ መጠቀም ኣለበት።

ሆነም ግን የዶክተር ጥላሁንኪሮስ ቢልቦርድ ማስታወቅያ በኣማርኛ ቋንቋ ነው ይተፃፈው ይህ ደሞ በኣከባብያችን ያለ ማህበረሰብ ስለማይወክል ኣማርኛ ቋንቋ ይማይችሉ ሰዎች ግምት ውስጥ ባለማስገባቱ ይተፈለገውን ደንበኛ ላያስገኘለት ይችላል።ስለዚህ በትግርኛ ቋንቋ መፃፍ ነበረበት።


በሰዎስተኛ ደረጃ የሚታይ ክፍተት ደሞ በቢልቦርዱ ያለ የኣንዲት መነፅር ያጠለቀች ሴት ምስል ቤቱ የሆነ የቁንጅና ወይም ፎቶ ቤት ነው የሚያስመስለው ምክንያቱም የኣይን ክሊኒክ መሆኑ የሚያሳይ የኣይን ህክምና ወይም የዶክተር ምስል ኣይታይበትም።

No comments:

Post a Comment