Sunday, 8 May 2016

የከይ ኬም የሴቶች ፋሽን ማስታወቅያ ቢቦርድ



በዚህ ቢልቦርድ የሚታየውክፍተት በሚያስተላ ልፈው መልእክትናቢልቦርዱ ያለውፎቶን  አብሮ  አለመሄዳቸው ።
ይህ ሲልየከይ ኬም የሴቶች ፋሽን ቢልቦርድ  ላይ የሚታየው  የሙሊም ሴቶች  ፋሽንልብስ  የለበሱ ሴቶች ብቻ ነው።
ፅሑፉ ላይ የተፃፈው ደሞ የሴቶቸ ፋሽን ሲል ለሁሉም ሴቶችነው የሚወክለው

የዚህ ዋነኛ ችግር ደሞ ከይ ኬም የሴቶቸ  ፋሽን ሲል ለሌሎች ሴቶቸእየወከለ መሆኑን አላወቀም ማለት ይቻላል።
ሆነምግን አንድ ሸያጭድርጅትየአውት ዶር  ማስታወቅያ  ሲወጣ በመጀመርያ ደረጃ ደምበሾአችሁ ላይ ነው ማተኮር ያለበት።

ስለህ የከይኬም  ማስታወቅያ ደምበኞችሁ ብደንብአልየምይህ  ደሞ በአንድ ቢልቦርድ ማስታወቅያ እንደትልቅክፍተተት ሊታይ ይችላል።


ምክንያቱም  ቢለቦርዱ ያዩ ሌሎች ሴቶች የሴቶች ፋሽን ስለተባለ ብቻ ወደ ገበያው ሊመጡ ይችላሉ መጥተውም ያሰቡቱንካጡ በውሃላ ልብስ ቤቱን ለከንቱ  ልፋታቸው ለያማረሩ ይቸላሉ ስለዚህ በቢልቦድና ባነር ማስታወቅያ  የሚወጡ መስታወቅያዎች የሚያሰተላሉፉት መልእክት ሆን ተበሎ መሰራት አለባቸው።

No comments:

Post a Comment